ወቅታዊ መረጃዎች
ታሪኮች እና ዜናዎች
ከመስክ የተገኙ ታሪኮች፣ የፕሮግራም መረጃዎች፣ እና ከEWEDEO ማህበረሰብ የተገኙ ዜናዎች።
የትምህርትና የተማሪዎች ድጋፍ ፕሮግራም
የዕድግ ታላቁ የትምህርትና የልማት ዕውቅና መርሐግብር በደመቀ ሁኔታ ተከናወነ
አዲስ አበባ-ዕድግ-አቀፍ የትምህርትና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት መስከረም 25 ቀን 2018 ዓ.ም. ባካሄደው ታላቅ የዕውቅና እና የሽልማት መርሐግብር ከ1,000 በላይ የማኅበረሰብ አባላትን፣ ተማሪዎችንና ተመራቂዎችን ሸለመ።