የምንሠራቸው ስራዎች

የእኛ ፕሮግራሞች

ከህፃናት እስከ አዋቂ ትምህርት፣ ፕሮግራሞቻችን ማህበረሰቡን ባለበት ያገለግላሉ።

የትምህርትና የተማሪዎች ድጋፍ ፕሮግራም

የትምህርት ተደራሽነትንና የትምህርት ውጤትን ለማሻሻል ተማሪዎችንና ትምህርት ተቋማትን እንደግፋለን።

የማህበረሰብ ልማት ፕሮግራም

የማህበረሰብ ልማት ፕሮግራም

በማህበረሰቦች ውስጥ የሚታዩ ቀዳሚ ፍላጎቶችን በመለየት ተጨባጭ የልማት ተግባራትን እንደግፋለን።

የኑሮ ምንጭና ኢኮኖሚያዊ አቅም ማጎልበት

የማህበረሰቡን የኑሮ ምንጭና ኢኮኖሚያዊ እድሎች ለማጠናከር የሚያግዙ ተግባራትን እንደግፋለን።

የባህል፣ ቅርስና ማንነት ለቀጣይ ትውልድ ለማስተላለፍ

የማህበረሰቡን ባህልና ቅርስ ለመጠበቅ፣ ለመመዝገብ፣ ለማስተዋወቅና ለቀጣይ ትውልድ ለማስተላለፍ እንሰራለን።

Contribution Award

Contribution Award

Awarding members that has contributed something to their community

100 ተጠቃሚዎች

ፕሮግራሞቻችንን ይደግፉ

ልገሳዎ በቀጥታ እነዚህን ህይወት የሚቀይሩ ፕሮግራሞችን ይደግፋል።

አሁን ይለግሱ